ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን

" ሸይኸ ጦሪቃ የአማን አምቦች ደረሳ፣በዚህ ዘመን በሃገራችን አሉን የምንላቸው ታላቅ ሰው ሸይኽ ኢብራሂም ጣጢሳ፣ሷሒቡል አስራር ወደ አኼራ ተሻግረዋል

ከ60 አመት በላይ ዲን ያስተማሩ ታላቅ ሰው!

ረሂመሁላህ ረህመተን ዋሲኣ
ጥያቄ ለወሀብያውች

በአላህና በፍጡራኑ መሀከል ቀድረል ሙሽተረክ አለ ማለት ምን ማለት ነው?የሚያውቅ ብቻ ያብራራ መቀባጠር አይፈቀድም አቂዳቹ የቆመው በዚ መሰረት ላይ ነው
ቀድረል ሙሽተረክ

ለምሳሌ እጅን ብ
ድ ወሀብያ እንዲህ ይልሀል : አላህም እጅ አለው አንተም እጅ አለህ: በአንተና በአላህ እጅ መካከል የሚያገናኛቸውና የሚያለያያቸ ነገር አለ።

በአጠቃላይ አላህና ፍጡራን ሙሉ ለሙሉ አይመሳሰሉም እንጂ የተወሰነ መመሳሰ
አላቸው ማለት ነው።

እንዲህ አንልም የሚል ወሀብያ ካለ ለመወያየት ዝግጁ ነኝ ?

https://www.tg-me.com/sufiyahlesuna
እኒህን ገፍቶና ዘንግቶ ምክክር
===================
መንግሥት ከሰማይ ወደ ታች ምስማር ቢወረውር ወይም የሆኑ ሰዎቹን ሰብስቦ ቢመክር ሸይኾቹና ሽማግሌዎቹን እያሳደደ ባለበት ወቅት መፍትሔው እምብዛም ስለሆነ ዝምታ ጥሩ ነው:: ሙስሊሙ እንዲሁም መላው ሕዝብ ጸጥ ብሏል:: ይህ የጉርምስና ዘመን ማለፍ እንዳለበት አምኗል:: የኢትዮጵያ የሺዎች ዓመታት የፖለቲካ ለውጥ ዘወር ብላችሁ እዩት:: አማጺ ጫካ ይገባል:: ከአስር እስከ ሠላሳ ዓመታ ባለው መሃል ገዢው ይገለበጣል:: የመጣው ተረኛ ጨቋኝ ይሆናል:: ያፈላል:: ከዚያ ሌላ አማጺ ይገባል:: ገልባጩ መልሶ ይገለበጣል:: የላዩ ወደታች, የታቹ ወደ ላይ ይሆናል:: ዝም ብለህ ከሐቅ እና ከሕዝብ ጋር ሁን:: በወቅቱ ካፈሉት ጋር አታፍላ:: ይህ ወቅት እንዲሁ እያየነው ያልፍና <<ነበር>> ይባላል::
ወሀብዩችን እየተወያየን ሳይሆን እንዲያስቡ እያደረግናቸው ነው መወያየት ስንፈልግ ፊት ለፊት ከአሊሞች ጋር ይሆናል
አላህ ያሳካልን…💚

በተሰውፍ ስም ወጣትና ህፃናቱን በሱስና መሰል ነገሮችን እየያዘ ያለውን የሀደራ ጀማን አፍርሰን የደላኢሉል ኸይራት ዊርድ ውስጥ የሚገቡ፣ የቀን የቁርኣን ዊርድ ውስጥ የሚገቡ፣ የጠዋትና የማታ ዚክር ዊርድ ውስጥ የሚገቡ፣ ከጅህልና ወጥተው በዒልም ያበቡ፣ በአለባበስ በወሬ ሳይሆን በተግባር ተሰውፍን የሚኖሩ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ህልማችን።
#በድፍረት_የተሞሉ_የአሽዐሪያ_አቋሞች

ወሀቢዮች ሁል- ጊዜ ሰለፎችን መከተል እያሉ ይበጠብጡናል : ወንድሜ ይሀው በግልፅ እንንገርህ : እኛ እንደ አሽዐሪያ ሰለፎችን ከመከተል ጋር ምንም ግንኙነት የለንም : ሰለፎችን የምንከተለው ተግባራቸውን ኡለሞቻችን ትክክል መሆኑን ካፀደቁት በኃላ ነው ።

አሽዐሪዩ ኢማም ካሉቲ እንዲህ ይላሉ : -

“ ከሰለፍና ከኸለፍ ሙጅተሂዶች መካከል ብዙዎቹ ቢድዐ መሆኑን ሳያውቁ ቢድዐ የሆነ ንግግር ተናግረዋል እንዲሁም ቢድዐ ተግባራቶችን ተግብረዋል “ ።

ስለዚህ እኛ ከሰለፎች የምንከተለው ኡለሞቻችን ትክክል መሆኑን ያረጋገጡትን ብቻ ነው

ማሳሰቢያ
————-
አስተያየት መስጠት የሚፈቀደው ለወሀቢያ ብቻ ነው

#በድፍረት_የተሞሉ_የአሽዐሪያ_አቋሞች
يقول ابن تيمية في فتاويه عند الكلام على من أوقع طلاقًا ثلاثًا في طهر واحد بكلمة واحدة أو كلمات ما نصه: «الثالث: أنه محرم ولا يلزم منه إلا طلقة واحدة» اهـ، ثم يقول بعد ذلك: «والقول الثالث هو الذي يدل عليه الكتاب والسنة» اهـ، ويقول فيه ما نصه: «وكذلك إذا طلقها ثلاثًا بكلمة أو كلمات في طهر واحد فهو محرَّم عند جمهور العلماء، وتنازعوا فيما يقع بها، فقيل: يقع بها الثلاث، وقيل: لا يقع بها إلا طلقة واحدة، وهذا هو الأظهر الذي يدل عليه الكتاب والسنة» اهـ، ثم ادعى أنه ليس في الأدلة الشرعية: الكتاب، والسنة، والإجماع، والقياس ما يوجب لزوم الثلاث له.ـ
ويقول فيه عن الطلاق المعلَّق ما نصه: «حكمه حكم الحلف بالطلاق باتفاق الفقهاء» اهـ.ـ
ويقول فيه أيضًا عن طلاق الحائض ما نصه: «وفي وقوعه قولان للعلماء، والأظهر أنه لا يقع» اهـ، وفي موضع يقول: «والأظهر أنه لا يلزم» اهـ.
قال الإمام المجتهد أبو بكر بن المنذر في كتابه الإجماع ما نصه: «وأجمعوا على أنه إن قال لها: أنتِ طالق ثلاثًا إلا واحدة، إنها تطليقتين. وأجمعوا على أنه إن قال لها: أنتِ طالق ثلاثًا إلا ثلاثًا إنها تطلق ثلاثًا» اهـ.ـ
وكفى ابن تيمية خزيًا وعارًا أن جده الشيخ مجد الدين عبد السلام بن تيمية الحنبلي ذكر في كتابه المنتقى من أخبار المصطفى صلى الله عليه وسلم بعد أن أورد عدة روايات عن ابن عباس رضي الله عنهما في وقوع الطلاق الثلاث فقال ما نصه: «وهذا كله يدل على إجماعهم على صحة وقوع الثلاث بالكلمة الواحدة» اهـ. وكان الشيخ مجد الدين يُسمى محرر المذهب الحنبلي في زمانه.ـ
يقول ابن تيمية في فتاويه عند الكلام على من أوقع طلاقًا ثلاثًا في طهر واحد بكلمة واحدة أو كلمات ما نصه: «الثالث: أنه محرم ولا يلزم منه إلا طلقة واحدة» اهـ،
ثم يقول ابن تيمية بعد ذلك: «والقول الثالث هو الذي يدل عليه الكتاب والسنة» اهـ
ويقول ابن تيمية فيه ما نصه: «وكذلك إذا طلقها ثلاثًا بكلمة أو كلمات في طهر واحد فهو محرَّم عند جمهور العلماء، وتنازعوا فيما يقع بها، فقيل: يقع بها الثلاث، وقيل: لا يقع بها إلا طلقة واحدة، وهذا هو الأظهر الذي يدل عليه الكتاب والسنة» اهـ،
ثم ادعى ابن تيمية أنه ليس في الأدلة الشرعية: الكتاب، والسنة، والإجماع، والقياس ما يوجب لزوم الثلاث له.
ويقول ابن تيمية فيه عن الطلاق المعلَّق ما نصه: «حكمه حكم الحلف بالطلاق باتفاق الفقهاء» اهـ.
ويقول ابن تيمية فيه أيضًا عن طلاق الحائض ما نصه: «وفي وقوعه قولان للعلماء، والأظهر أنه لا يقع» اهـ، وفي موضع يقول: «والأظهر أنه لا يلزم» اهـ
2024/06/06 06:39:49
Back to Top
HTML Embed Code: